ለተከበራችሁ የዘመን ባንከ ባለአክሲዮኖች፤

 

ዘመን ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 8ኛ መደበኛና 7ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ታህሣሥ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ስለሚካሄድ እርስዎም በጠቅላላ ጉባዔው ላይ እንዲገኙ የዲሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ያሳስባል፡፡

 

የባለአክሲዮኖች 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ

 

1.   ድምፅ ቆጣሪዎችን መሰየምና ማጽደቅ፣

2.   ረቂቅ አጀንዳውን ማፅደቅ፣

3.   የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማጽደቅ፣

4.   የባንኩን የዲሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት ማዳመጥ፣

5.   የውጭ ኦዲተሮችን ሪፖርት ማዳመጥ፣

6.   በተ.ቁ. 4 እና 5 በቀረቡት ሪፖርቶች ላይ ተወያይቶ መወሰን፣

7.   በ2015/2016 የበጀት ዓመት የትርፍ ድልድል ላይ ተወያይቶ መወሰን፣

8.   ለ2016/2017 የሂሣብ ምርመራ የውጭ ኦዲተሮችን መሾምና ክፍያቸውን መወሰን፣

9.   የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ መመሪያ ማጽደቅ ፤ የአስመራጭ ኮሚቴ አባላትን ማስመረጥና አበላቸውን ማስወሰን፣

10. የጉባዔውን ቃለ-ጉባዔ ማጽደቅ፣

 

የባለአክሲዮኖች 7ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ

 

1.                 1.     ድምጽ ቆጣሪዎችን መሰየምና ማፅደቅ፣

  1. ረቂቅ አጀንዳውን ማፅደቅ፣
  2. የባንኩን ካፒታል ማሳደግና የአክሲዮን አሻሻጥ ሂደትን መወሰን፣
  3. የጉባዔውን ቃለ-ጉባዔ ማፅደቅ፣

 

 

በጉባዔው ላይ ኢትዮጵያዊነቶን የሚያረጋግጥ መታወቂያ ይዘው መገኘት አስፈላጊ ነው፡፡ ነገር ግን በአካል መገኘት የማይችሉ ከሆነ በወኪሎዎ አማካኝነት መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ለዚህም፤

1.   ጉባዔው ከሚካሄድበት ከሦስት የሥራ ቀናት በፊት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት 7ተኛ ፎቅ በሚገኘው የፋይናንስ መምሪያ ቀርበው ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን የውክልና መስጫ ቅጽ በመፈረም፤ ወይም

2.   ውል ለማዋዋል ሥልጣን በተሰጠው አካል የተረጋገጠና በስብስባው ለመካፈል የሚያስችል የውክልና ሥልጣን ማስረጃ የተሰጣቸው ወኪልዎ የወካዩን ኢትዮጵያዊነት የሚያረጋግጥ መታወቂያ  በጉባዔው ቦታ ኦሪጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ በስብሰባው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ከሠላምታ ጋር

 

 

የዲሬክተሮች ቦርድ 

July 6 (Bloomberg) -- Kreditanstalt fuer Wiederaufbau, the German development bank, agreed to provide 6 million euros ($7.6 million) to help develop Ethiopia's microfinance industry. The lender, known as KfW, signed an agreement today with Zemen Bank and is in talks with three other banks about joining the initiative, Ronald Steyer, director of KfW's Ethiopian operations, told reporters today in the capital, Addis Ababa.

Under terms of the accord, KfW will provide 4.5 million euros as loan guarantees for commercial banks to lend to microfinance institutions, and spend 1.5 million euros providing technical assistance to lenders.

"The deal will play a meaningful role toward economic development in Ethiopia as it will address the major obstacle of access to finance," Steyer said.

Ethiopia has 30 microfinance institutions that offer loans averaging 1,500 birr ($110) to about 2 million customers at interest rates of 12.5 percent to 25 percent, according to CapitaLink, an Addis Ababa-based facility backed by the German government.

 

የዲሬክተሮች ቦርድ ኮሚቴዎች
   
ተ.ቁ. የኮሚቴ ዝርዝር የኮሚቴ አባል ሙሉ ስም የሥራ ድርሻ
1 የኦዲት ኮሚቴ አቶ ኮለለ ተሰማ ሰብሳቢ
ወ/ሮ እማዋይሽ አዲሱ አባል
 ” ብዙወርቅ ማሞ ” ”
አቶ ክብረአብ አፈወርቅ ” ”
2 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሚቴ አቶ ምክረ አያሌው ሰብሳቢ
ወ/ሮ እማዋይሽ አዲሱ አባል
 ” ብዙወርቅ ማሞ ” ”
አቶ ሚሊዮን ሀብቴ ” ”
 ” ንዋይ ብርሃኑ ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”
3 የቢሮ ሕንፃ ግንባታ ኮሚቴ አቶ ሚሊዮን ሀብቴ ሰብሳቢ
 ” ንዋይ ብርሃኑ አባል
 ” አማረ ሀበ ” ”
 ” ኮለለ ተሰማ ” ”
4 የሰው ኃይል ጉዳዮች ኮሚቴ ወ/ሮ ብዙወርቅ ማሞ ሰብሳቢ
 ” እማዋይሽ አዲሱ አባል
አቶ ምክረ አያሌው ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”
 ” ሚሊዮን ሀብቴ ” ”
 ” ንዋይ ብርሃኑ ” ”
5 የሪስክ ማኔጅመንትና የብድር ግምገማ ኮሚቴ አቶ ክብረአብ አፈወርቅ ሰብሳቢ
 ” ኮለለ ተሰማ አባል
ወ/ሮ እማዋይሽ አዲሱ ” ”
አቶ ሚሊዮን ሀብቴ ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”
6 የስትራተጂና በጀት ኮሚቴ አቶ ንዋይ ብርሃኑ ሰብሳቢ
 ” ኮለለ ተሰማ አባል
 ” ምክረ አያሌው ” ”
 ” ክብረአብ አፈወርቅ ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”

የዲሬክተሮች ቦርድ ኮሚቴዎች
   
ተ.ቁ. የኮሚቴ ዝርዝር የኮሚቴ አባል ሙሉ ስም የሥራ ድርሻ
1 የኦዲት ኮሚቴ አቶ ኮለለ ተሰማ ሰብሳቢ
ወ/ሮ እማዋይሽ አዲሱ አባል
 ” ብዙወርቅ ማሞ ” ”
አቶ ክብረአብ አፈወርቅ ” ”
2 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሚቴ አቶ ምክረ አያሌው ሰብሳቢ
ወ/ሮ እማዋይሽ አዲሱ አባል
 ” ብዙወርቅ ማሞ ” ”
አቶ ሚሊዮን ሀብቴ ” ”
 ” ንዋይ ብርሃኑ ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”
3 የቢሮ ሕንፃ ግንባታ ኮሚቴ አቶ ሚሊዮን ሀብቴ ሰብሳቢ
 ” ንዋይ ብርሃኑ አባል
 ” አማረ ሀበ ” ”
 ” ኮለለ ተሰማ ” ”
4 የሰው ኃይል ጉዳዮች ኮሚቴ ወ/ሮ ብዙወርቅ ማሞ ሰብሳቢ
 ” እማዋይሽ አዲሱ አባል
አቶ ምክረ አያሌው ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”
 ” ሚሊዮን ሀብቴ ” ”
 ” ንዋይ ብርሃኑ ” ”
5 የሪስክ ማኔጅመንትና የብድር ግምገማ ኮሚቴ አቶ ክብረአብ አፈወርቅ ሰብሳቢ
 ” ኮለለ ተሰማ አባል
ወ/ሮ እማዋይሽ አዲሱ ” ”
አቶ ሚሊዮን ሀብቴ ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”
6 የስትራተጂና በጀት ኮሚቴ አቶ ንዋይ ብርሃኑ ሰብሳቢ
 ” ኮለለ ተሰማ አባል
 ” ምክረ አያሌው ” ”
 ” ክብረአብ አፈወርቅ ” ”
 ” አማረ ሀበ ” ”