ቅድመ-ገፅ » የገቢ እና የወጪ ንግድ
የዘመን ባንክ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች ለደንበኞች በልዩነት የተዘጋጁ እና ዘመናዊ አገልግሎቶችን ይዟል፡፡ በዘመን ባንክ የገቢና ወጪ ንግድዎን የሚረዱ አዳዲስና ልዩ የንግድ ፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ያችላሉ፡፡
ከዘመን ባንክ የተለያዩ የማይሻሩ እና የተረጋገጡ የክሬዲት ደብዳቤዎች እና የሀገር ውስጥ እና ወደ ውጭ ለመላክ የክሬዲት ደብዳቤዎች ከተለየ የደንበኞች አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ጋር ያገኛሉ፡፡ ለአለም አቀፍ ንግድዎ የክሬዲት ደብዳቤ ወሳኝ አካል ከሆነ ዘመን ባንክ የእርስዎ ምርጫ ነው።
በዘመን ልዩ የአለምአቀፍ የንግድ አገልግሎቶች ደንበኞች የሚከተሉትን የመሳሰሉ ሰፊ የንግድ ፋይናንስ መርሃግብሮችን መጠቀም ያስችላቸዋል፡፡
ዘመን ባንክ ለአስመጪዎችም ሆነ ላኪዎች ደንበኞቹ የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ የመሰብሰብ አገልግሎቶች ያቀርባል፡፡ ባንኩ በእይታ እና ተቀባይነት ሰነድ የመሰብሰብ አገልግሎት ያቀርባል፡፡
የገቢ ሰነዶችን መሰብሰብ – ይህ አገልግሎት ደንበኞች ወደ ሃገር ቤት ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎችን መሰብሰብ/ ጥሬ ገንዘብ ከሰነዶች አንጻር አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል።
የወጪ ሰነዶችን መሰብሰብ – ወደ ውጪ ዕቃዎችን የሚልኩ ደንበኞች ክፍያዎችን በወቅቱ እንዲከፍሉ ያስችላቸዋል፡፡
Oct 3, 2025
Currency ConverterSEK
EUR
CAD
GBP
USD