ኩባንያው በሚሠራበት የሕግ ክልል ውስጥ ያሉትን ሕጎችና ደንቦች በጥብቅ ይከተላል፡፡ እንዲሁም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ውስጥ ያሉትን ተቆጣጣሪ አካላት የሚሰጡትን መመሪያዎችና ደንቦች በጥብቅ ይከተላል። በተጨማሪም ከመስከረም 2001 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ የኮርፖሬት አስተዳደር ስርዓቱን ከዓለም አቀፍ እና ከአከባቢው ምርጥ ልምዶች ጋር የሚስማማ መሆኑን ለማረጋገጥ በየጊዜው ግምገማ ያካሂዳል።
Oct 3, 2025
Currency ConverterSEK
EUR
CAD
GBP
USD