ለግንዛቤዎ

የመማር ጉዞዎን አሁን ይጀምሩ!

ዘመን ባንክ ለፋይናንሺያል ስኬትዎ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ ያበረታታል። በመሆኑም የሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ ግብይቶች ለማከናወን እንዲሁም ልዩ ልዩ የባንክ አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት በማንኛውም ጊዜና ቦታ መረጃ ያግኛሉ፡፡ ባሉበት ሆነው የሚከተሉትን መረጃዎች ለማግኘት “ለግንዛቤዎ” የሚለውን ክፍል ይጎብኙ።

የዘመን ኢንተርኔት ባንኪንግ
ዘመን ባንክ ሞባይል ባንኪንግ