ቅድመ-ገፅ » ስለ ዘመን
ዘመን ባንክ በአገልግሎቱ ለደንበኞች እንደ ግል ፍላጎቶቻቸው ምርጫን ይሰጣል ። ለእኛ የባንክ አገልግሎት በቅርንጫፎች ብቻ የተገደበ አይደለም፡፡ እኛ ባንክን የምናየው እንደ የሚሄዱበት ቦታ ሳይሆን እንደሚያከናውኑት ተግባር ነው፡፡
ዘመን ባንክ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም በ2,800 ባለአክሲዮኖች እና በተከፈለ ካፒታል በብር 87,237,082 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምዝገባ ቁጥር LBB/010/2008 ሥራ ጀመረ፡፡
ማህበራዊ ሃላፊነት በተላበሰ መልኩ ብቁ የሰው ኃይል እና ቴክኖሎጂን በመጠቀም ፤ ልዩ የፋይናንስ አገልግሎት አሰሪ ከባቢና ለሁሉም ባለድርሻዎች ዘላቂ እሴት መፍጠር፡፡
ልዩ የፋይናንስ መፍትሄዎች እና የላቀ የአገልግሎት ማዕከል መሆን ነው
መልካም ግንኙነት ላይ መሰረት ማድረግ, በማህበራዊ መቃኘት, ሥነ ምግባራዊ እና ተጠያቂነት, ልዩነትን በቁርጠኛ ማስተናገድ, ኃላፊነት የተሞላበት የፋይናንስ አሰራር, ባለሙያዊነት
ዋና ሥራ አስፈፃሚ
የቦርድ ሊቀመንበር
የቦርድ ሊቀመንበር
ምክትል የቦርድ ሊቀመንበር
ምክትል የቦርድ ሊቀመንበር
የቦርድ ዳይሬክተር
የቦርድ ዳይሬክተር
የቦርድ ዳይሬክተር
የቦርድ ዳይሬክተር
ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ቺፍ ኦፊሰር- ብድር
ቺፍ ኦፊሰር- ብድር
ዋና ኦፊሰር -ሪቴል ባንኪንግ
ዋና ኦፊሰር -ሪቴል ባንኪንግ
ምክትል ዋና ኦፊሰር-የሰው ሃብት
ምክትል ዋና ኦፊሰር-የሰው ሃብት
ዳይሬክተር- የትሬዠሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ
ዳይሬክተር- የትሬዠሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ
ዳይሬክተር- የግዢ እና ኮንትራት መምሪያ
ዳይሬክተር- የግዢ እና ኮንትራት መምሪያ
ዳይሬክተር- ዳታቤዝ አስተዳደርና አናሊቲክስ መምሪያ
ዳይሬክተር- ዳታቤዝ አስተዳደርና አናሊቲክስ መምሪያ
ዳይሬክተር - የኢንጅነሪንግ እና ህንፃ አስተዳደር መምሪያ
ዳይሬክተር - የኢንጅነሪንግ እና ህንፃ አስተዳደር መምሪያ
Oct 3, 2025
Currency ConverterSEK
EUR
CAD
GBP
USD