በዘመን ባንክ ለእርሶ በልዩነት የተዘጋጁ አማራጮችን ያገኛሉ፡፡
ዘመን ባንክ በ2011 ዓ.ም የ PCI የደህንነት ደረጃዎች ምክር ቤት (PCI SSC) የሚሰጠውን የ ፒኤስአይ( PCI) ሰርተፊኬት በማግኘት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ባንክ ነው፡፡ ፒኤስ አይ አንድ አለም አቀፍ የንግድ የክፍያ ካርድ የኢንዱስትሪ የዳታ ደህንነት መስፈርት (ፒሲአይ ዲኤስኤስ) የሚያሟላ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ነው ።
ዘመን ባንክ በ “Tir3” ዳታ ሴንተር የታገዘ የባንክ አገልግሎቶችን በመስጠት የዘመናዊ ባንኪንግ ፋና ወጊ ነው፡፡
ቴክኖሎጂን መሰረት አድርጎ በአንድ ቅርንጫፍ ብቻ አገልግሎት በመጀመር የአንድ መስኮት አገልግሎትን በማቅረብ እና ሰራተኞች ባንኩን የሚገልፅ የደንብ ልብስ እንዲለብሱ ያደረገ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ባንክ ዘመን ባንክ ነው፡፡
ለስራዎ ስኬት ይረዳዎ ዘንድ እርስዎን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጁ አገልግሎቶችን በልዩ መስተንግዶ ከዘመን ባንክ ያግኙ!
የዘመን ባንክ ካርድ ለአጠቃቀም ቀላል፣ፈጣንና ምቹ ከመሆኑም በላይ የዕለት ተዕለት ሥራዎን ቀለል እንዲያደርግ ተደርጎ የተዘጋጀ
የዴቢት ካርዶች – 24 ሰዓት ሙሉ በሂሳብዎ መገለገሉ እንዲችሉ ያደርጋል
የስጦታ ካርዶች – ለተለያዩ ዝግጅቶች ጥሩ ስጦታ ለመስጠት ወይም በኮርፖሬት ደረጃ ለሠራተኞች ለመስጠት ሊውል ይችላል፡፡
የቅድመ ክፍያ ካርዶች – በየቀኑ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያወጡ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ ይችላሉ።
የዘመን ፕላቲኒየም የጉዞ ቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድ – በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የቅድመ ክፍያ ንክኪ አልባ አለማቀፍ የጉዞ ካርድ
ዜናዎችን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከዘመን ባንክ ያግኙ
Oct 3, 2025
Currency ConverterSEK
EUR
CAD
GBP
USD