ቅድመ-ገፅ » የኤ.ቲ.ኤም እና ፖስ አገልግሎት
ዘመን ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ምቹ ለማድረግ በመላው ሀገሪቱ 300 ኤቲኤሞች እና ከ 100 በላይ የክፍያ መፈጸሚያ ፖስ ማሽኖችን በተለያዩ የንግድ ቦታዎች ላይ በማስቀመጥ ቀላል እና እንከን የለሽ የክፍያ አገልግሎት እንዲያገኙ አድርጓል።
የዘመን ባንክ ኤቲኤም እና የክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖች /ፖስ/ የሁሉንም ባንክ ካርዶች እንዲሁም የቪዛ እና የማስተርካርድ ካርዶችን መቀበል ይችላሉ፡፡
Oct 3, 2025
Currency ConverterSEK
EUR
CAD
GBP
USD