ቅድመ-ገፅ » ኮንሲዩመር ቼኪንግ ቁጠባ
የዘመን ባንክ ለግለሰብ ታስበው የተዘጋጁ አገልግሎቶች ገንዘብዎን በአግባቡ ማስተዳደር እና የበለጠ ጥቅም እንዲያገኙ ያስችላል።
ወለድ የማይታሰብለት የሂሳብ አይነት ነው፡፡ ይህ የቁጠባ ሂሳብ እንደ ፓኬጅ የፐርሰናል ቁጠባ ሂሳብ ያለ ተጨማሪ ተቀማጭ ብር መስፈርቶች የፐርሰናል ቁጠባ ሂሳብ በቼክ ማንቀሳቀስ እንዲችሉ ያስችላቸዋል፡፡ ይህንን የቁጠባ ሂሳብ በ5000 ብር መነሻ መክፈት ይችላሉ፡፡
ወለድ የማይታሰብለት የሂሳብ አይነት ነው፡፡ ይህ የቁጠባ ሂሳብ እንደ ፓኬጅ ከፕሪስቲጅ ቁጠባ ሂሳብ ያለ ተጨማሪ ተቀማጭ ብር መስፈርቶች ሂሳቡን በቼክ ማንቀሳቀስ እንዲችሉ ያስችላቸዋል፡፡ ይህንን የቁጠባ ሂሳብ በ5000 ብር መነሻ ብር መክፈት ይቻላል፡፡ ደንበኞች ሂሳቡን በቼክ እያንቀሳቀሱ በየቀኑ የሚሰላ ወለድ ያገኛሉ፡፡
ይህን የቁጠባ ሂሳብ እንደ ፓኬጅ ደንበኞች ዚ-ክለብ ቼኪንግ ያለ ተጨማሪ መስፈርቶች መክፈት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ደንበኞች በተቀማጭ ገንዘብ ላይ የተሻለ ወለድ እያገኙ ሂሳቡን በቼክ ማንቀሳቀስ እንዲችሉ ያደርጉታል፡፡ ዚ-ክለብ ቼኪንግ ሂሳብን ደንበኞች በ5000 መነሻ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ፡፡
NOK
SEK
CAD
CHF
AED
USD
EUR
GBP
NOK
SEK
CAD
CHF
AED
USD
EUR
GBP
USD
GBP
EUR