ቅድመ-ገፅ » ዘመን ባንክ ትምህርት ቤት ክፍያ እና አስተዳደር ስርዓት
ክፍያዎን ለመፈፀም በዘመን ባንክ ሞባይልና ኢንተርኔት ባንኪንግ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘመን ባንክ ቅርንጫፎች መጠቀም ይችላሉ።
ይህንን አገልግሎት ሲጠቀሙ ምንም አይነት ክፍያ አይከፍሉም፡፡
ክፍያዎችን መከታተል፣ የክፍያ ታሪክን ማውጣት፣ ፈጣን የክፍያ ማረጋገጫ መልዕክት መቀበል እንዲሁም ሌሎች ግልጽ እና ወቅታዊ የክፍያ መግለጫዎችን ማግኘት ይችላሉ።
ዘመን የትምህርት አስተዳደርና ክፍያ ሥርዓትን ሲጠቀሙ የልጆችዎን የፈተና ውጤት እንዲሁም በትምህርት ገበታቸው ላይ በሰዓቱ መገኘታቸውን በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ። በተጨማሪም ስለልጅዎ የትምህርት ሁኔታ ከመምህራን ጋር በቀጥታ መወያየት ይችላሉ።
ዘመን የትምህርት አስተዳደርና ክፍያ ሥርዓት ዘመናዊና ደህንነቱ የተረጋገጠ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም በመሆኑ የትምህርት ቤት ክፍያዎን ያለምንም ስጋት መፈፀም ይችላሉ።
Oct 3, 2025
Currency ConverterSEK
EUR
CAD
GBP
USD