የኢንተርኔት እና ሞባይል
ባንኪንግ አገልግሎቶች

የኢንተርኔት እና ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች

የዘመን ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ለመጠቀም ቀላል ፈጣንና፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ሲሆን ሂሳብዎን በሚገባ እንዲቆጣጠሩና በማንኛውም ቀንና ሰዓት እንዲከታተሉ ያስችላል፡፡ 

በተጨማሪም በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ሆነው የዘመን ባንክ ሂሳብዎትን ማንቀሳቃ ቢፈልጉ የእጅ ስስልክዎን በመጠቀም ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ላይ የዘመን ባንክ የሞባይል መተግበሪያን በቀላሉ  በማውረድ ሂሳብዎን ማየትና ማንቀሳቀስ ይችላሉ፡፡

እንዲሁም በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኘው የዘመን ባንክ አገልግሎት ማዕከል በመሄድ የአጭር ቁጥር አገልግሎት በመመዝገብ እና በስልክዎ ወደ *844# በመደወል አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ደንበኞች የኢንተርኔት እና ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶቻችንን ያለምንም ክፍያ በነፃ ማግኘት ይችላሉ። ደንበኞቻችን የኢንተርኔት እና ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም ሚከተሉትን አገልግሎቶች በቀላሉ ያገኛሉ፡፡