ቅድመ-ገፅ » የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት
ለማንኛውም የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዘመን ባንክ የእርስዎ ምርጫ ነው። የተለያዩ የውጭ ሃገራት ምንዛሪ አገልግሎቶችን በነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፡፡
ይህ የቁጠባ ሂሳብ ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ የተዘጋጀ ሲሆን ሂሳቡን ለመክፈት የተቀመጡትን መስፈርቶች ለሚያሟሉ በኤምባሲዎች፣ በውጭ ንግድ ማህበረሰብ ፣ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እንዲሁም ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች (በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ ምንዛሪ) ለሚከፈላቸው የተዘጋጀ ነው፡፡ ይህ ሂሳብ ወለድ የማይታሰብለት እና ቁጠባዎች በውጪ ሃገር ገንዘብ የሚቀመጥበት ነው ፡፡ተጨማሪ ገቢ ገንዘቦች በጉምሩክ ከተገለጸ፣ ከጉዞ ወጪ የሚመለስ ገንዘብ ከሆነ ወይም ነዋሪ ካልሆኑ የውጭ ምንዛሪ እና ከሌሎች በዲያስፖራ ቁጠባ ሒሳቦች የሚተላለፉ እና ከየውጭ አገር ዜጎች ሂሳብ የተወሰዱ ቼኮች ተጨማሪ ገንዘቦችን በውጭ ምንዛሪ ማስገባት ይችላሉ። ክፍያዎችም በኢትዪጵያ ብር መፈፀም ይችላሉ፡፡
ትውልደ ኢትዮጵያውያን
የኢትዮጵያ ዜግነት ላላቸው ግለሰቦች ፣ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች እና በአለም አቀፍ ድርጅቶችየሚሰሩ
እነዚህ ሂሳቦች ቁጠባዎች በውጪ ሃገር ገንዘብ የሚቀመጥበት ሲሆን በጉምሩክ ከተገለጸ፣ ከጉዞ ወጪ የሚመለስ ገንዘብ ከሆነ ወይም ነዋሪ ካልሆኑ የውጭ ምንዛሪ እና ከሌሎች በዲያስፖራ ቁጠባ ሒሳቦች የሚተላለፉ እና ከየውጭ አገር ዜጎች ሂሳብ የተወሰዱ ቼኮች ተጨማሪ ገንዘቦችን በውጭ ምንዛሪ ማስገባት ይችላሉ።
በብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ኖቶችን እና የክሬዲት ካርድ/ዴቢት ካርድ/ቅድመ ክፍያ ካርድ እና ክፍያ ለመፈጸም ፈቃድ የተሰጣቸው ዕቃዎችና አገልግሎቶች ላኪ፣ነጋዴዎች እና/ወይም ድርጅቶች ይህንን አካውንት የውጪ ምንዛሪያቸውን ይዘው ለመቆየት መክፈት ይችላሉ፡፡ ይህ አካውንት በ USD፣ EUR፣ GBP ወይም ሌላ በብሄራዊ ባንክ ተቀባይነት ባለው የውጭ ምንዛሬ ሊከፈት ይችላል።
Oct 3, 2025
Currency ConverterSEK
EUR
CAD
GBP
USD