የዲጂታል ሐዋላ
አገልግሎት

የዲጂታል ሐዋላ አገልግሎት

ዘመን ባንክ በሃገራችን ከሚገኙ ዋና የፊንቴክ ኩባንያዎች እና የክፍያ መሣሪያ አቅራቢዎች ጋር በመተባበር የዲጂታል ገንዘብ መላኪያ አገልግሎቶችን ለደንበኞቹ እና ለተጠቃሚዎች አቅርቧል። ይህ አገልግሎት በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኤትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ሌሎች ዜጎች ባሉበት ቦታ በመሆን የማስተር ካርድ ወይም የቪዛ ካርዳቸውን በመጠቀም ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ገንዘብ በቀላሉ  እንዲልኩ ያስችላቸዋል።

በዚህም ወደ ሃገር ውስጥ የሚደረጉ የሐዋላ ማስተላለፍ ስራዎችን በቀላሉ እንዲከወኑ በማድረግ ለላኪዎችም ሆነ ለተቀባዮች እንከን የለሽ የሐዋላ አገግሎትን በቀላሉ እንዲያገኙ አስችሏል፡፡

የዲጂታል ሐዋላ አገልግሎት ዋና ዋና ባህሪዎች