ግድ ይለናል

እንኳን ደህና መጡ

ዘመን ባንክ ሁሉንም በእኩልነት በማገልገል የሚያምን በመሆኑ አገልግሎቱን ለሁሉም እኩል ተደራሽ ለማድረግ በቁርጠኝነት ይሰራል፡፡ በመሆኑም ይህ “ግድ ይለናል” የሚለው ክፍል የተዘጋጀው ማየትና መስማት ለተሳናቸው ግለሰቦች ሲሆን አገልግሎቶቻችንን በቀላሉና በልበ-ሙሉነት እንዲጠቀሙ ለማስቻል ነው።

የዘመን ኢንተርኔት ባንኪንግ
ዘመን ባንክ ሞባይል ባንኪንግ