ቅድመ-ገፅ » ፈልገህ ነበር
ዘመን ባንክ የአሰራር ሥርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን ከኢትዮጵያ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በቅርበት እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀው የዘመን ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሥራ ጉብኝት በማድረግ ከኢንስቲትዩቱ ጋር
የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ እና ዘመን ባንክ የአረንጓዴ የፋይናንስ ሥርዓት ቴክኒካል ድጋፍ ፕሮግራም አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ በመጋቢት 2016 ዓ.ም. በይፋ የተጀመረው ይህ የትብብር ፕሮጀክት የዘመን ባንክን በአየር ንብረትና ተያያዥ የአደጋ አስተዳደርና
ፕሮስፔክተስ
ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር (IATA) በአዲስ አበባ ባዘጋጀውና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ከተለያዩ አገራት የተወከሉ ተሳታፊዎች ለተገኙበት ኮንፈረንስ ዘመን ባንክ ግንባር ቀደም አጋርነትን አሳየ፡፡ የአፍሪካን አቪዬሽን ደህንነት፣ ተደራሽነትና ኦፕሬሽናል
የዘመን ባንክ ቺፍ ሆልሴል ባንኪን ኦፊሰር አቶ ሚካኤል ፀጋዬ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪን መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፁ፡፡ አቶ ሚካኤል ይህን የገለፁት በአዲስ አበባ በተካሄደው የአለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማህበር
ዘመን ባንክና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ – ግሎባል በአውሮፓ ህብረትና የኢትዮጵያ ቢዝነስ ፎረም ወቅት በግብርና ለተሰማሩ ተቋማት የሚውል 40 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ መሰረት የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ 20 ሚሊዮን ዩሮ
ዘመን ባንክ እና አስፓየር ማይክሮ ፋይናንስ (በምስረታ ላይ) በፋይናንስ አካታችነት፣ በቴክኖሎጂ ፈጠራና በኢኮኖሚ ልማት ዙሪያ ትብብርን ለማጠናከር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ። የስትራቴጂካዊ አጋርነቱ ዓላማ የባንክና የገንዘብ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ማስፋት ፣
ዘመን ባንክ አጋሮቹ ከሆኑት ከአፍሪካ ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ (Afreximbank) እና ከትሬድና ዴቨሎፕመንት ባንክ (TDB) በድምሩ 85 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ፋሲሊቲ በተሳካ ሁኔታ ማግኘቱን ስንገልጽ በደስታ ነው።ይህ ፋሲሊቲ ዘመን ባንክ
1. የዘመን ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምልመላ እና የምርጫ አፈፃፀም መመሪያ – መመሪያውን ለማውረድ ይህንን ይጫኑ 2. የዘመን ባንክ አ.ማ. የመመስረቻ ፅሁፍ ማሻሻል ሀሳቦችን በዚህ ማስፈንጠሪያ ያውርዱ
የዘመን ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ለተከበራችሁ የዘመን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማኅበሩ
በሀገራችን እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ጋር ተያይዞ ጳጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በተከናወነው መርሃግብር ላይ ዘመን ባንክን በመወከል አቶ ተዋህዶ ታፈሰ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር ስምምነቱን ተፈራርመዋል። በዚህ አጋርነት፤
የአገራችን የባንክ ሥራ የወደፊት አቅጣጫ ስኬታማ እንዲሆን ዘላቂነት ያለው፣ አካታች የኢኮኖሚ ዕድገትና ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍሎች የሚያገለግል የፋይናንስ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ ወ/ሮ እንዬ ቢምር፣ የዘመን ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አሳሰቡ፡፡ ዘመን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 07፣ 2017 ዓ.ም ዘመን ባንክ የደንበኞችን የምስጋና እና እውቅና ቀን ረዥም ጊዜ አብረውት የሰሩ ደንበኞቹን እና አጋሮቹን በሸራተን ሆቴል በመሸለም እና እውቅና በመስጠት አከበረ፡፡በዕለቱም ከ250 በላይ ለሆኑ
ስምምነቱ ዘመን ባንክ የኢትዮጵያ – ኔዘርላንድ ቢዝነስ ማህበር (ENLBA) ስር ካሉ ዘርፈ ብዙ ኢንዱስትሪዎች ጋር የሚኖረውን አጋርነትን ከማጠናከሩም በላይ ባንኩ ዘላቂ የባንክ እገዛ እና አጋርነትን ከሚፈልጉ መሰል ተቋማት ጋር አብሮ
ለክቡራን ደንበኞቻችን፤ ባንኮች ለሚሰጧቸው አገልግሎቶች በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሰበስቡ መንግሥት በቅርቡ ባወጣው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 ላይ ደንግጓል፡፡ በዚህም መሰረት ዘመን ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ክፍያ ላይ ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በተጠቀሰው አዋጅ መሰረት ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚታከልበት መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ ዘመን ባንክ አ.ማየላቀ አገልግሎት ማዕከል!
የንግድ አገልግሎቶች የድርጅት መደበኛ ሂሳቦች የቢዝነስ ቁጠባና ሂሳቦች ኦቨርድራፍት ፕሮቴክሽን በሁሉም ቀናት፣ በማንኛውም ጊዜና ቦታ የዘመን መደበኛ የቢዝነስ ሂሳቦች የድርጅቶችን መሰረታዊ የባንክ ፍላጎቶች በምቹና በተለያዩ አማራጮች ለማሟላት የተዘጋጀ የሂሳብ አይነት
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች አጠቃላይ መረጃ 1. የዘመን ባንክ የስራ ሰዓት ከስንት ሰዓት እስከ ስንት ሰዓት ነው? ቅርንጫፎቻችን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ክፍት ናቸው፡፡ ለቅርንጫፍ አገልግሎቶች እባክዎ
Video Gallery Zemen Bank 9 Videos አቶ ደረጀ ዘበነ – የዘመን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ 0:16 Remittance and Diaspora Banking 0:16 An Exclusive Interview with Zemen Bank’s Chief Wholesale Banking
ለግንዛቤዎ የመማር ጉዞዎን አሁን ይጀምሩ! ዘመን ባንክ ለፋይናንሺያል ስኬትዎ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ ያበረታታል። በመሆኑም የሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ ግብይቶች ለማከናወን እንዲሁም ልዩ ልዩ የባንክ አገልግሎቶቻችንን ለማግኘት
ግድ ይለናል እንኳን ደህና መጡ ዘመን ባንክ ሁሉንም በእኩልነት በማገልገል የሚያምን በመሆኑ አገልግሎቱን ለሁሉም እኩል ተደራሽ ለማድረግ በቁርጠኝነት ይሰራል፡፡ በመሆኑም ይህ “ግድ ይለናል” የሚለው ክፍል የተዘጋጀው ማየትና መስማት ለተሳናቸው ግለሰቦች
የኤ.ቲ.ኤም እና ፖስ አገልግሎት የኤ.ቲ.ኤም እና ፖስ አገልግሎት ዘመን ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ምቹ ለማድረግ በመላው ሀገሪቱ 300 ኤቲኤሞች እና ከ 100 በላይ የክፍያ መፈጸሚያ ፖስ ማሽኖችን በተለያዩ የንግድ ቦታዎች
ሚዲያ ሚዲያ አመታዊ መጽሄቶች መግለጫዎች ዜና የዜና መግለጫ የፎቶ ማህደር ክፍት የስራ ቦታዎች
እንተዋወቅ አስተያየትዎን ለመቀበል እንዲሁም ከፋይናንስዎ ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ጥያቄዎን ለመመለስ ዝግጁ ነን። ለነባር ደንበኞችም ሆነ ለአገልግሎታችን አዲስ ለሆኑ በላቀ የአገልግሎት ጥራት ልናገለግልዎ የእርስዎን መልእክት በመጠባበቅ ላይ ነን፡፡ ማንኛውም ጥያቄ ወይም
ኢኤስጂ (ESG) ዘመን ባንክ ለማህበረሰቡና ለሚሰራበት ከባቢ ቅድሚያ በመስጠት አካባቢንና ማህበረሰብን በመደገፍ ላይ በትኩረት የሚሰራ አካባቢያዊ፣ ማህበራዊና አስተዳደር (ESG) የተባለ ክፍል በማቋቋም ለባንኩ ዘላቂነት፣ ለሠራተኞቹና ለማህበረሰቡ ዘላቂ እድገት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ
የዘመን የኮርፖሬት አስተዳደር ኩባንያው በሚሠራበት የሕግ ክልል ውስጥ ያሉትን ሕጎችና ደንቦች በጥብቅ ይከተላል፡፡ እንዲሁም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ውስጥ ያሉትን ተቆጣጣሪ አካላት የሚሰጡትን መመሪያዎችና ደንቦች በጥብቅ ይከተላል። በተጨማሪም ከመስከረም 2001
ሲኒየር ማኔጅመንት ሲኒየር ማኔጅመንት አብዱልቃዲር ወለላ ሳቢር ዳይሬክተር- ከወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት አብዱልቃዲር ወለላ ሳቢር ዳይሬክተር- ከወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት አቶ አብዱልቃድር ከ22 ዓመታት በላይ የባንክና የፋይናንሺያል አገልግሎት ልምድ ያካበቱ
ኤክስኪዩቲቭ ማኔጅመንት ደረጀ ዘበነ ከልሌ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ደረጀ ዘበነ ከልሌ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደረጀ ዘበነ እ.አ.አ ሚያዚያ 2018 ወደ ዘመን ባንክ በመቀላቀል ከ20 ዓመታት በላይ ያካበቱትን ሰፊ የባንክ
ዳይሬክተሮች ዳይሬክተሮች ወ/ሮ እንዬ ቢምር ኪዳኑ የቦርድ ሊቀመንበር ወ/ሮ እንዬ ቢምር ኪዳኑ የቦርድ ሊቀመንበር ወ/ሮ እንዬ ቢምር በንግድ ልማትና በሰው ሀብት አስተዳደር የተካኑ ሲሆን ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ አላቸው። በአሁኑ
በዘመን፡ በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ በዘመን ባንክ ለእርሶ በልዩነት የተዘጋጁ አማራጮችን ያገኛሉ፡፡ የአጋሮቻችን ምስክርነት “We have been a client of Zemen Bank for several years, and we have consistently experienced
የዘመን ባንክ ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ
የባንክ አገልግሎት የዘመን ባንክ የቁጠባ ሂሳቦች ግቦችዎ ላይ ለመድረስ የሚረዱዎትን የባንክ አገልግሎቶች ያግኙ ማግኛ የንግድ አገልግሎቶች ግቦችዎ ላይ ለመድረስ የሚረዱዎትን የባንክ አገልግሎቶች ያግኙ ማግኛ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት ግቦችዎ ላይ
2000 ዓ.ም – ምስረታ 2001 ዓ.ም 2002 ዓ.ም 2003 ዓ.ም 2004 ዓ.ም 2005 ዓ.ም 2006 ዓ.ም 2007 ዓ.ም 2008 ዓ.ም 2009 ዓ.ም 2010 ዓ.ም 2011 ዓ.ም 2012 ዓ.ም 2013 ዓ.ም
የሳይበር ደህንነት ግንዛቤ ዘመን ባንክ የደንበኞችን ሚስጥራዊ መረጃዎች ለመጠበቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያደርጋል። የደንበኞቻችንን አመኔታና መተማመን ማስጠበቅ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። ደንበኞች በተንቀሳቃሽ መሣሪያቸው አማካኝነት በኢንተርኔት የባንክ አገልግሎት፣ ክፍያና ግብይት ማካሄድ
የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዘመን ባንክን አዲሱ የአለም አቀፍ ንግድ ፋይናንስ ፕሮግራም Global Trade Finance Program (GTFP) አባል አድርጎ በመቀበል ባንኩ የኢትዮጵያን የወጪና ገቢ ንግድ ለማገዝ በሚያደርገው ጥረት የፋይናንስ ዋስትና
ዘመን ባንክ የኢትዮጲያ ኔዘርላንድስ ቢዝነስ ማህበር (ENLBA) አባል በመሆን አብሮ ለመስራት የሚያስችላለውን ስምምነት ነሐሴ 22 ቀን 2024 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ዘመን ባንክ የኢትዮጵያ – ኔዘርላንድ ቢዝነስ
ዘመን የትምህርት አስተዳደርና ክፍያ ሥርዓት ምቹ የክፍያ ሥርዓት በርካታ የክፍያ አማራጮች ምቹ የክፍያ ሥርዓት ወላጆች አስተማማኝ እና ምቹ በሆነ ሁኔታ የትምህርት ቤት ክፍያ እና ሌሎች ተያያዥ ክፍያዎችዎን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ
የዲጂታል ሐዋላ አገልግሎት የዲጂታል ሐዋላ አገልግሎት ዘመን ባንክ በሃገራችን ከሚገኙ ና ዋና የፊንቴክ ኩባንያዎች እና የክፍያ መሣሪያ አቅራቢዎች ጋር በመተባበር የዲጂታል ገንዘብ መላኪያ አገልግሎቶችን ለደንበኞቹ እና ለተጠቃሚዎች አቅርቧል። ይህ አገልግሎት
የኢንተርኔት እና ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች የኢንተርኔት እና ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች የኢንተርኔት እና ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች የዘመን ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ለመጠቀም ቀላል ፈጣንና፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ሲሆን ሂሳብዎን በሚገባ እንዲቆጣጠሩና በማንኛውም
ዲጂታላይዜሽን እና አጋርነት ዲጂታላይዜሽን እና አጋርነት ዘመን ባንክ በዲጂታላይዜሽን ጉልህ እድገት ማሳየቱን ቀጥሏል። ባንኩ ተደራሽነቱን ለማስፋት፣ አገልግሎቱን ለማዘመን፣ደህንነታቸው የተጠበቁ አገልግሎቶችን ለማቅረብ እና ተወዳዳሪነቱን ለማስጠበቅ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ሰርቶ በማጠናቀቅ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ
የክፍያ ካርድ ህትመት አገልግሎት የክፍያ ካርድ ህትመት አገልግሎት ያለ ካርድ ኤቲኤም ማውጣት ዲጂታል ባንኪንግ የክፍያ ካርድ ህትመት አገልግሎት ዘመን ባንክ የፒ.ሲ.አይ ዲ.ኤስ.ኤስ መስፈርቶችን ያሟላ የክፍያ ካርዶድ ህትመት አገልግሎት የሚሰጥ ቢሮ
ዲጂታል ባንኪንግ ዲጂታል ባንኪንግ የኢንተርኔት እና የሞባይል ባንኪንግ ኤቲኤም እና የክፍያ መፈጸሚያ ማሽኖች (ፖስ) ዘመን የትምህርት አስተዳደርና ክፍያ ሥርዓት የዲጂታል ሐዋላ አገልግሎት ዲጂታል ባንኪንግ የዲጂታል ባንኪንግ አቅርቦታችን በሞባይልና በበይነመረብ ባንኪንግ
የዲያስፖራ ቁጠባ ሒሳቦች መለያዎች ነዋሪ ያልሆኑ የውጪ ምንዛሪ ሂሳቦች ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ የተዘጋጀ የውጪ ምንዛሪ የቁጠባ ሂሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ ላልሆኑ የውጪ ምንዛሪ ቁጠባ ሂሳብ ሪቴንሽን ሂሳቦች የዲያስፖራ ቁጠባ ሒሳቦች
የዘመን ባንክ የቁጠባ ሂሳቦች የዘመን ባንክ የቁጠባ ሂሳቦች የኮንሲዩመር ቁጠባ የፐርሰናል የቁጠባ ሂሳቦች ፕሪስቲጅ የቁጠባ ሂሳብ ዚ ክለብ ቁጠባ ሂሳብ ልዩ የስራ አስፈፃሚዎች የቁጠባ ሂሳብ የዚ ክለብ የልጆች ቁጠባ ሂሳብ
ፐርሰናል ቼኪንግ ፕሪስቲጅ ቼኪንግ ዚ-ክለብ ቼኪንግ ፐርሰናል ቼኪንግ የዘመን ባንክ ለግለሰብ ታስበው የተዘጋጁ አገልግሎቶች ገንዘብዎን በአግባቡ ማስተዳደር እና የበለጠ ጥቅም እንዲያገኙ ያስችላል። ወለድ የማይታሰብለት የሂሳብ አይነት ነው፡፡ ይህ የቁጠባ ሂሳብ
የረጅም ጊዜ ተቀማጭ Top CD Rates for Your Savings የረጅም ጊዜ ተቀማጭ የረጅም ጊዜ ተቀማጭ ደንበኞች ለተወሰነ ጊዜ ገንዘባቸውን ለረጅም ጊዜ በዝግ ሂሳብ ማስቀመጥ የሚችሉበት አገልግሎት ነው፡፡ በረጅም ጊዜ ተቀማጭ
የዘመን ባንክ የቁጠባ ሂሳቦች የኮንሲዩመር ቁጠባ የኮንሲዩመር ቁጠባ ሂሳብ ፐርሰናል ቼኪንግ ፕሪስቲጅ ቼኪንግ ዚ-ክለብ ቼኪንግ ልዩ የቁጠባ ሂሳብዎች የረጅም ጊዜ ተቀማጭ የዲያስፖራ ቁጠባ ሒሳቦች የውጪ ምንዛሪ ሂሳብ አይነቶች የፍጆታ ብድሮች
የንግድ አገልግሎቶች የድርጅት ብድር የጊዜ ገደብ ብድር ብድሮችና የክሬዲት አቅርቦት የንግድ ምርቶች የኦሚኒ-ቻናል ባንኪንግ የድርጅት ብድር ብድርዎ ቢያስፈልግዎ ዘመን ባንክ ለእርስዎ መፍትሄ አለው፡፡ የሥራ መጀመሪያ ካፒታል፣ የንብረት ፋይናንስ ወይም የፕሮጀክት
የቢዝነስ ብድር የድርጅት ብድር ብድሮችና የክሬዲት አቅርቦት የጊዜ ገደብ ብድር የክሬዲት መስመር (የኦቨርድራፍ ፋሲሊቲ) ለሸቀጦች የሚውል ብድር የቅድመ መላኪያ ኤክስፖርት ፋይናንስ የምናገለግላቸው ዘርፎች የባንክ ዋስታና የድርጅት ብድር ብድርዎ ቢያስፈልግዎ ዘመን
አለምአቀፍ የክፍያ ስርዓት አለምአቀፍ የክፍያ ስርዓት የባንክ ዋስትና የጨረታ/የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሥራ አፈጻጸም ዋስትና የጉምሩክ ዋስትና የቅድመ ክፍያ ዋስትና አለምአቀፍ የክፍያ ስርዓት ዘመን ባንክ አለምአቀፍ የክፍያ ስርዓት ደንበኞች ከቤተሰቦቻቸው ገንዘብ
የገቢ እና የወጪ ንግድ የገቢ እና የወጪ ንግድ የኤክስፖርት L/C ፋይናንስ የአስመጪ የኤል/ሲ ፋይናንስ የገቢ እና የወጪ ንግድ የዘመን ባንክ ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶች ለደንበኞች በልዩነት የተዘጋጁ እና ዘመናዊ አገልግሎቶችን
የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት የውጪ ምንዛሪ ሂሳቦች ለውጭ ሀገር ድርጅቶች ሪቴንሽን ሂሳቦች የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማንኛውም የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዘመን ባንክ የእርስዎ ምርጫ ነው። የተለያዩ የውጭ ሃገራት ምንዛሪ
ዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት የገቢ እና የወጪ ንግድ የላኪ/ኤክስፖርት/ L/C ፋይናንስ የአስመጪ/ኢምፖርት/ የኤል/ሲ ፋይናንስ አለምአቀፍ የክፍያ ስርዓት የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት የውጪ ምንዛሪ ሂሳቦች ለውጭ ሀገር ድርጅቶች ሪቴንሽን ሂሳቦች የገቢ እና
ስለ ዘመን በእርስዎ መንገድ እንዳመቸዎ ዘመን ባንክ በአገልግሎቱ ለደንበኞች እንደ ግል ፍላጎቶቻቸው ምርጫን ይሰጣል ። ለእኛ የባንክ አገልግሎት በቅርንጫፎች ብቻ የተገደበ አይደለም፡፡ እኛ ባንክን የምናየው እንደ የሚሄዱበት ቦታ ሳይሆን እንደሚያከናውኑት
USD
EUR
GBP
SEK
AED
CAD
CHF
NOK
USD
EUR
GBP
SEK
AED
CAD
CHF
NOK
USD
EUR
GBP