የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበርየባለአክሲዮኖች 18ኛ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የተከበራችሁ የዘመን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ህግ አንቀፅ 366/1፣ 367/1 እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማኅበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀፅ 12.1፣ 12.5፣ 13 እና 14.1 መሰረት የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 18ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሲኤምሲ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው አዲስ […]

የዘመን ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምልመላ እና የምርጫ አፈፃፀም መመሪያ የመመስረቻ ፅሁፍ ማሻሻል

1. የዘመን ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምልመላ እና   የምርጫ አፈፃፀም መመሪያ –  መመሪያውን ለማውረድ ይህንን ይጫኑ 2. የዘመን ባንክ አ.ማ.  የመመስረቻ ፅሁፍ ማሻሻል ሀሳቦችን በዚህ  ማስፈንጠሪያ ያውርዱ

የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ

የዘመን ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ  ጥሪ ለተከበራችሁ የዘመን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን  ማኅበሩ የተሻሻለው  የመመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 12.1፣12.5 ፣13  እና አንቀጽ 14.1 መሠረት የዘመን ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጠቅላላ ጉባዔው ላይ እንድትገኙ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ 1.  ማኅበሩን የሚመለከቱ ዋና […]

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 – ትግበራ

ለክቡራን ደንበኞቻችን፤ ባንኮች ለሚሰጧቸው አገልግሎቶች  በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሰበስቡ መንግሥት በቅርቡ ባወጣው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 ላይ  ደንግጓል፡፡ በዚህም መሰረት ዘመን ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች  ክፍያ ላይ ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በተጠቀሰው አዋጅ መሰረት ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚታከልበት መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡   ዘመን ባንክ አ.ማየላቀ አገልግሎት ማዕከል!