የዘመን ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

 

የባለአክሲዮኖች 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች

  1. 1እስከ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማሳወቅና ሪፖርቱን ተቀብሎ ማጽደቅ፣

    2.   እ.ኤ.አ. የ2023/24 በጀት ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት ማድመጥ እና በቀረበው ሪፖርት ላይ  ተወያይቶ  መወሰን ፣

    3.   እ.ኤ.አ. የ2023/24 በጀት ዓመት የዉጭ ኦዲተሮችን ሪፖርት ማዳመጥ፤ መወያየትና በቀረበው ሪፖርት ላይ መወሰን፣

    4.   እ.ኤ.አ የ2024/25 የኦዲት አገልግሎት ክፍያን በተመለከተ በውጪ ኦዲተሮች በተጠየቀው የክፍያ ማሻሻያ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣

    5.   እ.ኤ.አ. በ2023/24 በጀት ዓመት በተገኘ የተጣራ ትርፍ አደላደል ላይ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣

    6.   እ.ኤ.አ. የ2023/24 የዳይሬክተሮች ቦርድን ከተጣራ ትርፍ ላይ  የሚታሰብ ዓመታዊ የሥራ ዋጋ መወሰን፣

    7.   እ.ኤ.አ. የ2024/25 የዳይሬክተሮች ቦርድ ወርሃዊ አበል መወሰን፣

ለተጨማሪ መረጃ