የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 - ትግበራ

ለክቡራን ደንበኞቻችን፤

 

ባንኮች ለሚሰጧቸው አገልግሎቶች  በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሰበስቡ መንግሥት በቅርቡ ባወጣው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 ላይ  ደንግጓል፡፡

በዚህም መሰረት ዘመን ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች  ክፍያ ላይ ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በተጠቀሰው አዋጅ መሰረት ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚታከልበት መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ 

 

ዘመን ባንክ አ.ማ

የላቀ አገልግሎት ማዕከል!

 

Dear Customers,

In accordance with Value Added Tax (VAT) Proclamation No 1341/2024 enacted by the government, banks are instructed to collect value added tax on their service charges, commissions and fees.

Therefore, we would like to inform you that as of October 1, 2024, Zemen Bank has started collecting VAT on fees and charges on its services provided to customers. 

 

Zemen Bank SC

Driving the Future Financial Services Experience!