የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ትግበራ

ለዘመን ባንክ አዲስ ደንበኞች


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዳር 17 ቀን 2017 . በሰጠው መመሪያ መሰረት ከረቡዕ ታህሳስ 23 ቀን 2017 . (January 1, 2025) ጀምሮ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም የዘመን ባንክ ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ ሂሳብ ለመክፈት ደንበኞች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ማቅረብ ያለባችሁ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ 

 

Zemen In Pictures

Careers

There are no open position at this time.