ለዘመን ባንክ አክስዮን ማኅበር ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ የማመልከቻ ጊዜ ማራዘሚያ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በ18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ባንኩን በገለልተኛ ዳይሬክተርነት ማገልገል የምትፈልጉና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተቀመጠውን አድራሻ በመጠቀም እንድታመለክቱ የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ (Independent Directors) አባል ሆኖ ለመመረጥ ዕጩዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች 1.በባንኪንግ፣ በፋይናንስ፣ በስጋት […]