ለዘመን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና የምርጫ ሂደት መስፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ማክሰኞ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚያካሂደው 18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚያስተዳደሩ 12 አባላት የሚኖሩት የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኩባንያ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 መሰረት ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው መቅረብና መመረጥ የሚችሉት የሚከተሉትን […]