የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 18ኛ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የተከበራችሁ የዘመን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ህግ አንቀፅ 366/1፣ 367/1 እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማኅበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀፅ 12.1፣ 12.5፣ 13 እና 14.1 መሰረት የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 18ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሲኤምሲ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው አዲስ […]