የዘመን ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምልመላ እና የምርጫ አፈፃፀም መመሪያ የመመስረቻ ፅሁፍ ማሻሻል

1. የዘመን ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምልመላ እና   የምርጫ አፈፃፀም መመሪያ –  መመሪያውን ለማውረድ ይህንን ይጫኑ 2. የዘመን ባንክ አ.ማ.  የመመስረቻ ፅሁፍ ማሻሻል ሀሳቦችን በዚህ  ማስፈንጠሪያ ያውርዱ

የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ

የዘመን ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ  ጥሪ ለተከበራችሁ የዘመን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን  ማኅበሩ የተሻሻለው  የመመስረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 12.1፣12.5 ፣13  እና አንቀጽ 14.1 መሠረት የዘመን ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጠቅላላ ጉባዔው ላይ እንድትገኙ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ 1.  ማኅበሩን የሚመለከቱ ዋና […]