ዘመን ባንክ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን አቅም ለመገንባት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

ዘመን ባንክ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በፋይናንስና በአቅም ግንባታ በመደገፍ አብሮ በመሥራት ላይ እንደሚገኝ አቶ አዲስ ወልደ ጨርቆስ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይና የብድር ቺፍ ኦፊሰር አስታወቁ፡፡ አቶ አዲስ ወልደጨርቆስ እንደገለጹት፤ ዘመን ባንክ ከአጋር ኩባንያዎች ጋር በመተባበር በወጪ ንግድ ላይ አተኩረው በቆዳና በግብርና ምርቶች ማቀነባበር ላይ ለተሰማሩ የተለያዩ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ ስልጠና ከሰጠ በኋላ ለተወሰኑት ብድር እንዲያገኙ […]