ዘመን ባንክ 10 ቢሊዮን ብር አተረፈ! የአንድ አክሲዮን ድርሻም 53.9 በመቶ ደርሷል

ዘመን ባንክ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 9.97 ቢሊዮን ብር ጠቅላላ ትርፍ ሲያስመዘግብ፣ አጠቃላይ ሀብቱም በ31.3 በመቶ በማደግ ወደ116 ቢሊዮን ብር ከፍ ብሏል። የባንኩ የተከፈለ ካፒታል 14.3 ቢሊዮን ብር እና ጠቅላላ ካፒታሉ ወደ 26 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል። በተጨማሪም፣ በዘርፉ ቁልፍ የአፈጻጸም መለኪያዎች ሲገመገም፣ የባንኩ ውጤቶች በዘርፉ ከሚታዩ ጠንካራ አፈጻጸሞች መካከል ሆኖ ይገኛል። ዓመታዊውን […]