የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 18ኛ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የተከበራችሁ የዘመን ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ህግ አንቀፅ 366/1፣ 367/1 እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማኅበሩ መመስረቻ ጽሑፍ አንቀፅ 12.1፣ 12.5፣ 13 እና 14.1 መሰረት የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 18ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሲኤምሲ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው አዲስ […]

ለዘመን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና የምርጫ ሂደት መስፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ማክሰኞ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚያካሂደው 18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚያስተዳደሩ 12 አባላት የሚኖሩት የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኩባንያ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 መሰረት ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው መቅረብና መመረጥ የሚችሉት የሚከተሉትን […]

ለዘመን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና የምርጫ ሂደት መስፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ማክሰኞ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚያካሂደው 18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚያስተዳደሩ 12 አባላት የሚኖሩት የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኩባንያ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 መሰረት ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው መቅረብና መመረጥ የሚችሉት የሚከተሉትን […]

ለዘመን ባንክ አክስዮን ማኅበር ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ የማመልከቻ ጊዜ ማራዘሚያ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በ18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ባንኩን በገለልተኛ ዳይሬክተርነት ማገልገል የምትፈልጉና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተቀመጠውን አድራሻ በመጠቀም እንድታመለክቱ የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ (Independent Directors) አባል ሆኖ ለመመረጥ ዕጩዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች 1.በባንኪንግ፣ በፋይናንስ፣ በስጋት […]

Zemen Bank Obtains ISO/IEC 27001:2022 Certification for Information Security Management

Zemen Bank is proud to announce that it has obtained ISO/IEC 27001:2022 certification, the internationally recognized standard for Information Security Management Systems (ISMS). This significant milestone reflects the Bank’s continued commitment to protecting customer information, safeguarding critical business assets, and maintaining the highest standards of information security across all its operations. The certification confirms that […]

Zemen Bank Employees Plant Seedlings of a Greener Future at Lemi Industrial Park.

Zemen Bank employees planted 5,000 fruit-bearing and indigenous tree seedlings at Lemi Industrial Park on August 8, 2026, as part of the Bank’s commitment to environmental sustainability and corporate social responsibility. In a message delivered on the occasion, Girum Tariku, Director of Marketing and Corporate Communications at Zemen Bank, stated that the seedlings included avocado, […]

ለዘመን ባንክ አክስዮን ማኅበር ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በ18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ባንኩን በገለልተኛ ዳይሬክተርነት ማገልገል የምትፈልጉና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተቀመጠውን አድራሻ በመጠቀም እንድታመለክቱ የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ (Independent Directors) አባል ሆኖ ለመመረጥ ዕጩዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች 1.በባንኪንግ፣ በፋይናንስ፣ […]

Zemen Bank Proudly Partners France’s National Day Celebration.

Zemen Bank was honored to be partner of the celebration of France’s National Day (Bastille Day), held on July 14, 2026, at the Embassy of France in Ethiopia. The event brought together more than 900 distinguished guests, including members of the diplomatic community, representatives of international organizations, the French community, and invited guests. The celebration […]

Zemen Bank Launches Z-Qamar Interest Free Banking Service

Zemen Bank announced the launch of its Interest Free Banking (IFB) service on June 25, 2026 under the name Z-Qamar that marks a significant milestone in the Bank’s commitment to providing inclusive, customer-centric, and innovative financial solutions. On the occasion, the Guest of Honor, Sheikh Abdulkarim Sheikh Bedredin, First Vice President of the Ethiopian Islamic […]